99 [ዘጠና ዘጠኝ] |
አጋናዛቢ
|
![]() |
99 [nouăzeci şi nouă] |
||
Genitiv
|
| |||||
የሴት ጋደኛዬ ድመት
| |||||
የሴት ጋደኛዬ ውሻ
| |||||
የልጆቼ መጫወቻዎች
| |||||
ይሄ የባልደረባዬ ካፖርት ነው።
| |||||
ይሄ የሴት ባልደረባዬ መኪና ነው።
| |||||
ይሄ የባልደረቦቼ ስራ ነው።
| |||||
የሸሚዙ ቁልፍ ወልቃል።
| |||||
የመኪና ማቆሚያጋራዥ ቁልፍ የለም።
| |||||
የአለቃው ኮምፒተር ተበላሽቷል።
| |||||
የልጃገረዶቹ ወላጆች እነማን ናቸው?
| |||||
እንዴት ነው ወደ ወላጆቿ ቤት የምደርሰው?
| |||||
ቤቱ የሚገኘው የመንገዱ መጨረሻ ላይ ነው።
| |||||
የስዊዘርላንድ ዋና ከተማ ስም ምን ይባላል?
| |||||
የመፅሐፉ እርእስ ምን ይባላል?
| |||||
የጎረቤቶቹ ልጆች ስማቸው ማን ይባላል?
| |||||
የልጆች እረፍቶች መቼ ናቸው?
| |||||
ዶክተሮች ምክር የሚሰጡባቸው ሰኣቶች የትኞቹ ናቸው?
| |||||
ቤተ-መዘክሩ ክፍት የሚሆንባቸው ሰዓቶች የትኞቹ ናቸው?
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|