ቋንቋዎችን መስመር ላይ ይማሩ!
previous page  up ይዘቶች  next page  | Free download MP3: 100 lessons  | Free Android app | Free iPhone app

Home  >   50languages.com   >   አማርኛ   >   የሮማኒያ   >   ይዘቶች


98 [ዘጠና ስምንት]

ማጣመሪያ ግስ

 


98 [nouăzeci şi opt]

Conjuncţii duble

 

 

 ጽሑፉን ለማየት ጠቅ ያድርጉ arrow
  
ጉዞው ቆንጆ ነበር ግን በጣም አድካሚ።
ባቡሩ በሰኣቱ ቢደርስም ግን በጣም ሞልታል።
ሆቴሉ የሚመች ነበረ ግን ውድ ።
 
 
 
 
እሱ አውቶቢስ ወይም ባቡር ይይዛል።
እሱ ዛሬ ምሽት ወይም ነገ ጠዋት ይመጣል።
እሱ ከእኛ ጋር ወይም ሆቴል ይቀመጣል።
 
 
 
 
እንደ እንግሊዝኛው ሁሉ እስፓንኛም ትናገራለች።
እንደ ለንደን ሁሉ ማድሪድም ኖራለች።
እንደ እንግሊዝ ሁሉ እስፔንንም ታውቃለች።
 
 
 
 
ደደብ ብቻ ሳይሆን ሰነፍ ነው።
ቆንጆ ብቻ ሳትሆን ባለ ብሩህ አእምሮ ነች
ጀርመንኛ ብቻ ሳይሆን ፈረንሳይኛም ትናገራለች
 
 
 
 
ጊታር ሆነ ፒያኖ መጫወት አልችልም።
ዋልትዝ ሆነ ሳምባ መደነስ አልችልም።
ኦፔራ ሆነ ፓሌት አልወድም።
 
 
 
 
በፍጥነት ከሰራህ ቀድመህ ትጨርሳለህ።
ቀድመህ ከመጣህ ቀድመህ ትሄዳለህ።
እያደክ ስትመጣ እየተስማማህ ትመጣለህ ።
 
 
 
 

previous page  up ይዘቶች  next page  | Free download MP3: 100 lessons  | Free Android app | Free iPhone app

 


Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only!
LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here.
Imprint - Impressum  © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved.
Contact
book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx