100 [መቶ] |
ተውሳከ ግስ
|
![]() |
100 [o sută] |
||
Adverbe
|
| |||||
የተደረገ/ የተከናወነ – ያልተከናወነ (ገና ያላለቀ)
| |||||
ከዚህ በፊት በርሊን ነበሩ?
| |||||
አያይ ፤ ገና አልሄድኩም
| |||||
አንድ ሰው – ማንም
| |||||
እሚያውቀው ሰው አለ እዚህ?
| |||||
አያይ ፤ ማንንም አላውቅም
| |||||
ተጨማሪ – በቃ/ተጨማሪ አያስፈልግም
| |||||
ተጨማሪ ረጅም ጊዜ ይቀመጣሉ?
| |||||
ኣይ ፤ ተጨማሪ አልቀመጥም።
| |||||
ሌላ ነገር – ምንም ነገር
| |||||
ሌላ ነገር መጠጣት ይፈልጋሉ?
| |||||
አያይ ፤ ምንም ነገር አልፈልግም
| |||||
የተከናወነ ነገር – ምንም ያልተከናወነ
| |||||
የሆነ ነገር ተመግበዋል?
| |||||
አያይ ፤ ገና አልበላሁም።
| |||||
ሌላ ሰው – ማንም ሰው
| |||||
ተጨማሪ ሌላ ቡና መጠጣት የሚፈልግ?
| |||||
አያይ ፤ ማንም የለም
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|