97 [ዘጠና ሰባት] |
መስተጻምር 4
|
![]() |
97 [nouăzeci şi şapte] |
||
Conjuncţii 4
|
| |||||
ቴሌቪዥኑ ክፍት ቢሆንም እሱ እንቅልፍ ወሰደው።
| |||||
የመሸ ቢሆንም እሱ ተቀምጧል።
| |||||
ብንቀጣጠርም እሱ አልመጣም።
| |||||
ቴሌቪዥኑ ክፍት ቢሆንም እሱ እንቅልፍ ወሰደው።
| |||||
የመሸ ቢሆንም እሱ ተቀምጧል።
| |||||
ብንቀጣጠርም እሱ አልመጣም።
| |||||
መንጃ ፈቃድ ባይኖረውም እንኳን መኪና ይነዳል።
| |||||
መንገዱ ተንሸራታች ቢሆንም እንኳን በፍጥነት ይነዳል።
| |||||
የጠጣ ቢሆንም እንኳን ሳይክል ይነዳል።
| |||||
መንጃ ፈቃድ የለውም ሆኖም መኪና ይነዳል።
| |||||
መንገዱ አንሸራታች ነው ቢሆንም በፍጥነት ይነዳል።
| |||||
ሰክሯል ሆኖም ሳይክል ይነዳል።
| |||||
ብትማርም እንኳን ስራ አላገኘችም።
| |||||
ቢያማትም እንኳን ወደ ዶክተር አልሄደችም ።
| |||||
ገንዘብ ባይኖራትም እንኳን መኪና ገዛች።
| |||||
ተምራለች ሆኖም ስራ አላገኘችም።
| |||||
ህመም አላት ሆኖም ወደ ዶክተር አልሄደችም።
| |||||
ገንዘብ የላትም ሆኖም መኪና ገዛች።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|