96 [ዘጠና ስድስት] |
መስተጻምር 3
|
![]() |
96 [nouăzeci şi şase] |
||
Conjuncţii 3
|
| |||||
ሰኣቱ እንደጮከ ወዲያው ተነሳው።
| |||||
ላጠና ስል ውዲያው ይደከመኛል።
| |||||
60 አመት እንደሞላኝ መስራት አቆማለው።
| |||||
መቼ ይደውላሉ?
| |||||
ወዲያው ሰዓት እንዳገኘው።
| |||||
ትንሽ ጊዜ እንዳገኘ ይደውላል።
| |||||
ምን ያክል ጊዜ ይሰራሉ?
| |||||
እስከምችለው ድረስ እሰራለው።
| |||||
ጤናማ እስከሆንኩኝ ድረስ እሰራለው።
| |||||
በመስራት ፋንታ አልጋ ላይ ተኝቷል።
| |||||
እሷ በማብሰል ፋንታ ጋዜጣ ታነባለች።
| |||||
ወደ ቤት በመሄድ ፋንታ መጠጥ ቤት ተቀምጧል።
| |||||
እስከማውቀው ድረስ እሱ የሚኖረው እዚህ ነው።
| |||||
እስከማውቀው ድረስ ሚስቱ ታማለች።
| |||||
እስከማውቀው ድረስ እሱ ስራ አጥ ነው።
| |||||
በጣም ተኛው ፤ አለዚያ ልክ በሰዓቱ እደርስ ነበር።
| |||||
አውቶቢስ አመለጠኝ ፤ አለዚያ ልክ በሰዓቱ እደርስ ነበር።
| |||||
መንገዱን አላገኘሁትም ፤ አለዚያ ልክ በሰዓቱ እደርስ ነበር።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|