95 [ዘጠና አምስት] |
መስተጻምር 2
|
![]() |
95 [nouăzeci şi cinci] |
||
Conjuncţii 2
|
| |||||
ከመቼ ጀምሮ ነው እሷ የማትሰራው?
| |||||
ካገባች ጀምሮ?
| |||||
አዎ ፤ ካገባች ጀምሮ መስራት አቁማለች።
| |||||
ካገባች ጊዜ ጀምሮ መስራት አቁማለች።
| |||||
ከተዋወቁ ጊዜ ጀምሮ ደስተኞች ናቸው።
| |||||
ልጅ ከወለዱ ጀምሮ ለመዝናናት የሚወጡት አልፎ አልፎ ነው።
| |||||
መቼ ደወለች?
| |||||
እየነዳች እያለች?
| |||||
አዎ ፤ መኪና እየነዳች እያለች።
| |||||
መኪና እየነዳች እያለች ደወለች።
| |||||
ልብስ እየተኮሰች ቴሌቪዥን ታያለች።
| |||||
ስራዋን እየሰራች ሙዚቃ ታዳምጣለች
| |||||
መነፅር ካላደረኩኝ ምንም አይታየኝም።
| |||||
ሙዚቃ ሲጮኸ ምንም አይገባኝም።
| |||||
ጉንፋን ሲይዘኝ ምንም ማሽተት አልችልም።
| |||||
የሚዘንብ ከሆነ ታክሲ እንይዛለን።
| |||||
ሎተሪው ከወጣልን አለምን እንዞራለን።
| |||||
እሱ ከቆየ መብላት እንጀምራለን ።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|