94 [ዘጠና አራት] |
መስተጻምር 1
|
![]() |
94 [nouăzeci şi patru] |
||
Conjuncţii 1
|
| |||||
ቆይ ፤ ዝናቡ እስከሚቆም
| |||||
ቆይ ፤ እስከምጨርስ
| |||||
ቆይ፤ እሱ እስኪመለስ ድረስ
| |||||
ፀጉሬ እስኪደርቅ ድረስ እጠብቃለው/እቆያለው።
| |||||
ፊልሙ እስከሚያልቅ ድረስ እጠብቃለው/እቆያለው።
| |||||
የትራፊክ መብራቱ አረንጋዴ እስኪበራ ድረስ እጠብቃለው/እቆያለው።
| |||||
እረፍት ጉዞ የምትሄደው/ጂው መቼ ነው?
| |||||
ከበጋው እረፍት/በአል በፊት?
| |||||
አዎ ፤ የበጋው እረፍት ከመጀመሩ በፊት።
| |||||
ክረምቱ ሳይጀምር ጣሪያውን ጠግን።
| |||||
ጠረጴዛው ጋር ከመቀመጥህ/ሽ በፊት እጅህን/ሽን ታጠብ/ቢ።
| |||||
ከመውጣትህ በፊት መስኮቱን ዝጋ/ጊ።
| |||||
ወደ ቤት መቼ ትመጣለህ/ሽ?
| |||||
ከትምህርት በኋላ?
| |||||
አዎ ፤ ትምህርት ካለቀ በኋላ።
| |||||
አደጋ ከደረሰበት በኋላ መስራት አይችልም።
| |||||
ስራውን ካጣ በኋላ ወደ አሜሪካ ሄደ።
| |||||
አሜሪካ ከሄደ ብኋላ ሃብታም ሆነ።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|