93 [ዘጠና ሶስት] |
ንኡስ ሐረግ – ከሆነ
|
![]() |
93 [nouăzeci şi trei] |
||
Propoziţii scundare cu sau
|
| |||||
ያፈቅረኝ እንደሆነ አላውቅም።
| |||||
ተመልሶ የሚመጣ እንደሆነ አላውቅም።
| |||||
እንደሚደውልልኝ አላውቅም።
| |||||
ድንገት አያፈቅረኝም ይሆን?
| |||||
ድንገት ተመልሶ አይመጣም ይሆን?
| |||||
ድንገት አይደውልልኝም ይሆን?
| |||||
ስለ እኔ ቢያስብ ብዬ እራሴን ጠየኩኝ።
| |||||
ሌላ ሰው ቢይዝስ ብዬ እራሴን ጠየኩኝ።
| |||||
ቢዋሽ ብዬ እራሴን ጠየኩኝ።
| |||||
እኔን እያሰበኝ ይሆን ወይ?
| |||||
ሌላ ሰው ይዞ ይሆን ወይ?
| |||||
እውነቱን ነግሮኝ ይሆን ወይ?
| |||||
በርግጥ ይወደኛል ወይ ብዬ እጠረጥራለው።
| |||||
ይጽፍልኛል ወይ ብዬ እጠረጥራለው።
| |||||
ያገባኛል ወይ ብዬ እጠረጥራለው።
| |||||
በውነት ይወደኝ ይሆን?
| |||||
ይፅፍልኝ ይሆን?
| |||||
ያገባኝ ይሆን?
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|