92 [ዘጠና ሁለት] |
ንኡስ ሐረግ – ያ 2
|
![]() |
92 [nouăzeci şi doi] |
||
Propoziţii secundare cu că 2
|
| |||||
ስለምንታኮራፋ/ፊ አናዶኛል።
| |||||
ብዙ ቢራ መጠጣትህ/ሽ አናዶኛል።
| |||||
አርፍደህ መምጣትህ/ሽ አናዶኛል።
| |||||
ዶክተር እንደሚያስፈልገው አምናለው።
| |||||
እንዳመመው አምናለው።
| |||||
አሁን እንደተኛ አምናለው።
| |||||
የኛን ሴት ልጅ እንደሚያገባ ተስፋ እናደርጋለን።
| |||||
ብዙ ገንዘብ እንዳለው ተስፋ እናደርጋለን።
| |||||
ሚሊየነር እንደሆነ ተስፋ እናደርጋለን።
| |||||
ሚስትህ አደጋ እንደደረሰባት ሰምቻለው።
| |||||
ሆስፒታል ውስጥ እንደተኛች ሰምቻለው።
| |||||
መኪናህ/ሽ ሙሉ በሙሉ እንደተጋጨ ሰምቻለው።
| |||||
በመምጣትዎ ደስተኛ ነኝ።
| |||||
ፍላጎት ስላሎት ደስተኛ ነኝ።
| |||||
ቤቱን ለመግዛት በመፈለግዎ ደስተኛ ነኝ።
| |||||
የመጨረሻው አውቶቢስ እንዳያመልጠን ሰግቻለው።
| |||||
ታክሲ መያዝ እንዳይኖርብን ሰግቻለው።
| |||||
ገንዘብ ካልያዝኩኝ ብዬ ሰግቻለው።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|