91 [ዘጠና አንድ] |
ንዑስ ሐረግ – ያ 1
|
![]() |
91 [nouăzeci şi unu] |
||
Propoziţii secundare cu că 1
|
| |||||
የአየር ሁኔታው ነገ የተሻለ ይሆናል።
| |||||
እንዴት አወቁ ያንን?
| |||||
ተስፋ አደርጋለው፤ የተሻለ እንደሚሆን ።
| |||||
እሱ በእርግጠኝነት ይመጣል።
| |||||
እርግጠኛ ነህ?
| |||||
እንደሚመጣ አውቃለው።
| |||||
እሱ በእርግጠኝነት ይደውላል።
| |||||
እውነት?
| |||||
እንደሚደውል አምናለው።
| |||||
ወይን ጠጁ በርግጠኝነት የቆየ ነው።
| |||||
እርግጠኛ ያንን ያውቃሉ?
| |||||
የቆየ ነው ብዬ እገምታለው።
| |||||
አለቃችን ልብሱ አምሮበታል።
| |||||
ይመስልዎታል?
| |||||
በእርግጥ ልብሱ ያማረበት ሆኖ አግኝቼዋለው።
| |||||
አለቃው በርግጠኝነት የሴት ጋደኛ አለው።
| |||||
በውነት እንደዛ ያምናሉ?
| |||||
የሴት ጋደኛ እንዳለችው መገመት ቀላል ነው።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|