ቋንቋዎችን መስመር ላይ ይማሩ!
previous page  up ይዘቶች  next page  | Free download MP3: 100 lessons  | Free Android app | Free iPhone app

Home  >   50languages.com   >   አማርኛ   >   የሮማኒያ   >   ይዘቶች


88 [ሰማንያ ስምንት]

የሃላፊ ጊዜ ግስ ስልት 2

 


88 [optzeci şi opt]

Trecutul cu verbe modale 2

 

 

 ጽሑፉን ለማየት ጠቅ ያድርጉ arrow
  
ልጄ ከአሻንጉሊት ጋር መጫወት አልፈለገም።
ሴት ልጄ እግር ካስ መጫወት አለፈለገችም።
ሚስቴ ከእኔ ጋር ዳማ መጫወት አልፈለገችም።
 
 
 
 
የኔ ልጆች የእግር ጉዞ ማድረግ አልፈለጉም።
እነሱ ክፍላቸውን ማፅዳት አልፈለጉም።
እነሱ ወደ መኝታ መሄድ አልፈለጉም።
 
 
 
 
እሱ አይስ ክሬም መብላት አለተፈቀደለትም ነበረ።
እሱ ቾኮላት መብላት አለተፈቀደለትም ነበረ።
እሱ ጣፋጭ ከረሜላ መብላት አለተፈቀደለትም ነበረ።
 
 
 
 
እኔ መልካም ምኞት እንድመኝ ተፈቅዶልኝ ነበረ።
ለራሴ ቀሚስ እንድገዛ ተፈቅዶልኝ ነበረ።
ቸኮሌት እንድወስድ ተፈቅዶልኝ ነበረ።
 
 
 
 
አውሮፕላኑ ላይ እንድታጨስ/ሺ ተፈቅዶ ነበረ?
ሆስፒታል ውስጥ ቢራ እንድትጠጣ/ጪ ተፈቅዶ ነበረ?
ውሻውን ሆቴል ውስጥ ይዘህ/ሽ እንድትገባ/ቢ ተፈቅዶ ነበረ?
 
 
 
 
በበአላት ጊዜ ህፃናት እስከምሽት እንዲቆዩ ተፈቅዶ ነበረ።
እነሱ ለረጅም ጊዜ በሜዳው ላይ እንዲጫወቱ ተፈቅዶ ነበረ።
እነሱ እንዲያመሹ ተፈቅዶ ነበረ።
 
 
 
 

previous page  up ይዘቶች  next page  | Free download MP3: 100 lessons  | Free Android app | Free iPhone app

 


Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only!
LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here.
Imprint - Impressum  © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved.
Contact
book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx