89 [ሰማንያ ዘጠኝ] |
የትእዛዝ አንቀጽ 1
|
![]() |
89 [optzeci şi nouă] |
||
Imperativ 1
|
| |||||
በጣም ሰነፍ ነህ/ሽ – በጣም ሰነፍ አትሁን/ኚ!
| |||||
በጣም ብዙ ትተኛለህ/ሽ – ብዙ አትተኛ/ኚ!
| |||||
የመጣከው/ሽው አምሽተህ/ሽ አርፍደህ/ሽ ነው – አምሽተህ/ሽ አርፍደህ/ሽ አትምጣ/ጪ!
| |||||
በጣም ትስቃለህ/ያለሽ – በጣም አትሳቅ/ቂ!
| |||||
ስትናገር/ሪ በፀጥታ ነው – በጣም በፀጥታ አትናገር/ሪ!
| |||||
በጣም ብዙ ትጠጣለህ/ጫለሽ – በጣም ብዙ አትጠጣ/ጪ!
| |||||
በጣም ብዙ ታጨሳለህ/ሻለሽ – በጣም ብዙ አታጭስ/ሺ!
| |||||
በጣም ብዙ ትሰራለህ/ሪያለሽ – በጣም ብዙ አትስራ/ሪ!
| |||||
በፍጥነት ትነዳለህ/ጃለሽ – በጣም በፍጥነት አትንዳ/ጂ!
| |||||
ይነሱ አቶ ሙለር!
| |||||
ይቀመጡ አቶ ሙለር!
| |||||
ተቀምጠው ይቆዩ አቶ ሙለር!
| |||||
ትእግስተኛ ይኑርዎ!
| |||||
ጊዜዎን ይጠቀሙ!
| |||||
ጥቂት ይቆዩ!
| |||||
ይጠንቀቁ!
| |||||
በሰኣት ይገኙ!
| |||||
ደደብ አይሁኑ!
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|