87 [ሰማንያ ሰባት] |
የሃላፊ ጊዜ ግስ ስልት 1
|
![]() |
87 [optzeci şi şapte] |
||
Trecutul verbelor modale 1
|
| |||||
እኛ አበቦቹን ውሃ ማጠጣት ነበረብን።
| |||||
እኛ መኖሪያ ቤቱን ማፅዳት ነበረብን።
| |||||
እኛ መመገቢያ እቃውን ማጠብ ነበረብን።
| |||||
እናንተ ክፍያውን መክፈል ነበረባቹ?
| |||||
እናንተ የመግቢያ ክፍያ መክፈል ነበረባቹ?
| |||||
እናንተ ቅጣት መክፈል ነበረባቹ?
| |||||
ማን ነው መሰናበት የነበረበት?
| |||||
ማን ነው ቀድሞ ወደ ቤት መሄድ የነበረበት?
| |||||
ማን ነው ባቡር መያዝ የነበረበት?
| |||||
እኛ ብዙ መቆየት አልፈለግንም ነበረ።
| |||||
እኛ መጠጣት አልፈለግንም ነበረ።
| |||||
እኛ መረበሽ አልፈለግንም ነበረ።
| |||||
እኔ ስልክ መደወል ፈልጌ ነበረ።
| |||||
እኔ ታክሲ መጥራት ፈልጌ ነበረ።
| |||||
እኔ በእርግጥ ወደ ቤት መንዳት ፈልጌ ነበረ።
| |||||
እኔ ለሚስትህ መደወል የፈለክ መስሎኝ ነበረ።
| |||||
እኔ መረጃ ማዕከል መደወል የፈለክ መስሎኝ ነበረ።
| |||||
እኔ ፒዛ ለማዘዝ የፈለክ መስሎኝ ነበረ።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|