86 [ሰማንያ ስድስት] |
ጥያቄ - ሐላፊ ጊዜ 2
|
![]() |
86 [optzeci şi şase] |
||
Întrebări – Trecut 2
|
| |||||
የትኛውን ከረባት ነው ያደረከው?
| |||||
የቱን መኪና ነው የገዛከው/ሽው?
| |||||
ለየትኛው ጋዜጣ ነው የተመዘገበከው/ሽው?
| |||||
እርስዎ ማንን አዩ?
| |||||
እርስዎ ማንን ተዋወቁ?
| |||||
እርስዎ ማንን አስታወሱ?
| |||||
እርስዎ መቼ ተነሱ (ከእንቅልፍ)?
| |||||
እርስዎ መቼ ጀመሩ?
| |||||
እርስዎ መቼ ጨረሱ?
| |||||
እርስዎ ለምን ተነሱ (ከእንቅልፍ)?
| |||||
እርስዎ ለምን መምህር ሆኑ?
| |||||
እርስዎ ለምን ታክሲ ያዙ (ተጠቀሙ)?
| |||||
እርስዎ ከየት ነው የመጡት?
| |||||
እርስዎ የት ነው የሚሄዱት?
| |||||
እርስዎ የት ነበሩ?
| |||||
ማንን ነው የረዳከው/ሺው?
| |||||
ለማን ነው የፃፍከው/ሺው?
| |||||
ለማን ነው የምትመልሰው/ሺው?
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|