85 [ሰማንያ አምስት] |
ጥያቄ - ሐላፊ ጊዜ 1
|
![]() |
85 [optzeci şi cinci] |
||
Întrebări – Trecut 1
|
| |||||
እርስዎ ምን ያክል ጠጥተዋል?
| |||||
እርስዎ ምን ያክል ሰርተዋል?
| |||||
እርስዎ ምን ያክል ፅፈዋል?
| |||||
እርስዎ እንዴት ተኙ?
| |||||
እርስዎ እንዴት ፈተናውን አለፉ?
| |||||
እርስዎ እንዴት መንገዱን አገኙት?
| |||||
እርስዎ ከማን ጋር ነው የተነጋገሩት?
| |||||
እርስዎ ከማን ጋር ነው ቀጠሮ የያዙት?
| |||||
እርስዎ ከማን ጋር ነው ልደት ያከበሩት?
| |||||
እርስዎ የት ነበሩ?
| |||||
እርስዎ የት ኖረዋል?
| |||||
እርስዎ የት ሰርተዋል?
| |||||
እርስዎ ምን ይመክሩኛል?
| |||||
እርስዎ ምን በሉ?
| |||||
እርስዎ ምን ልምድ አለዎት?
| |||||
እርስዎ በምን ያክል ፍጥነት ነዱ?
| |||||
እርስዎ ምን ያክል ጊዜ በአውሮፕላን በረሩ?
| |||||
እርስዎ ምን ያክል ከፍታ ዘለሉ?
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|