ቋንቋዎችን መስመር ላይ ይማሩ!
previous page  up ይዘቶች  next page  | Free download MP3: 100 lessons  | Free Android app | Free iPhone app

Home  >   50languages.com   >   አማርኛ   >   የሮማኒያ   >   ይዘቶች


84 [ሰማንያ አራት]

ሃላፊ ጊዜ 4

 


84 [optzeci şi patru]

Trecut 4

 

 

 ጽሑፉን ለማየት ጠቅ ያድርጉ arrow
  
ማንበብ
እኔ አነበብኩኝ
እኔ ሙሉ የፍቅር መፅሐፉን አነበብኩኝ።
 
 
 
 
መረዳት
እኔ ተረዳው/ገብቶኛል።
ሙሉ ፅሁፉ ገብቶኛል/ ሙሉ ፅሁፉን ተረድቼዋለው።
 
 
 
 
መመለስ/ መልስ መስጠት
እኔ መለስኩኝ።
ሁሉንም ጥያቄዎች መለስኩኝ።
 
 
 
 
ያንን አውቀዋለው – እኔ ያንን አውቄዋለው።
ያንን እፅፈዋለው – እኔ ያንን ፅፌዋለው።
ያንን እሰማለው – እኔ ያንን ሰምቻለው።
 
 
 
 
ያንን እወስደዋለው –እኔ ያንን ወስጄዋለው።
ያንን አመጣዋለው – እኔ ያንን አምጥቼዋለው።
ያንን እገዛዋለው – ያንን እኔ ገዝቼዋለው።
 
 
 
 
ያንን እጠብቀዋለው – ያንን ጠብቄዋለው።
ያንን እኔ አስረዳለው – ያንን እኔ አስረድቻለው።
ያንን አውቀዋለው – እኔ ያንን አውቄዋለው።
 
 
 
 

previous page  up ይዘቶች  next page  | Free download MP3: 100 lessons  | Free Android app | Free iPhone app

 


Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only!
LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here.
Imprint - Impressum  © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved.
Contact
book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx