81 [ሰማንያ አንድ] |
ሃላፊ ጊዜ
|
![]() |
81 [optzeci şi unu] |
||
Trecut 1
|
| |||||
መፃፍ
| |||||
እሱ ደብዳቤ ፃፈ።
| |||||
እና እሷ ፖስት ካርድ ፃፈች።
| |||||
ማንበብ
| |||||
እሱ መጽሔት አነበበ።
| |||||
እና እሷ መፅሐፍ አነበበች።
| |||||
መውሰድ
| |||||
እሱ ሲጋራ ወሰደ።
| |||||
እሷ ነጠላ ቸኮላት ወሰደች።
| |||||
እሱ የማይታመን ነበር ግን እሷ ታማኝ ነበረች።
| |||||
እሱ ሰነፍ ነበረ ግን እሷ ታታሪ ስራተኛ ነበረች።
| |||||
እሱ ድሃ ነበረ ግን እሷ ሀብታም ነበረች።
| |||||
እሱ ምንም ገንዘብ አልነበረውም ፤ እዳ እንጂ።
| |||||
እሱ ምንም ጥሩ እድል አልነበረውም ፤ መጥፎ እድል እንጂ።
| |||||
እሱ ስኬታማ አልነበረም ፤ የማይሳካለት እንጂ።
| |||||
እሱ እረክቶ አልነበረም ፤ እርካታ ቢስ እንጂ።
| |||||
እሱ ደስተኛ አልነበረም ፤ ሐዘንተኛ እንጂ።
| |||||
እሱ ሰው ተግባቢ አልነበረም ፤ የተጠላ እንጂ።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|