ቋንቋዎችን መስመር ላይ ይማሩ!
previous page  up ይዘቶች  next page  | Free download MP3: 100 lessons  | Free Android app | Free iPhone app

Home  >   50languages.com   >   አማርኛ   >   የሮማኒያ   >   ይዘቶች


82 [ሰማንያ ሁለት]

ሃላፊ ጊዜ 2

 


82 [optzeci şi doi]

Trecut 2

 

 

 ጽሑፉን ለማየት ጠቅ ያድርጉ arrow
  
ለአንቡላንስ መደወል ነበረብህ/ሽ?
ለዶክተር መደወል ነበረብህ/ሽ?
ለፖሊስ መደወል ነበረብህ/ሽ?
 
 
 
 
ስልክ ቁጥሩ አለዎት? አሁን ነበረኝ።
አድራሻው አለዎት? አሁን ነበረኝ።
የከተማው ካርታ አለዎት? አሁን ነበረኝ።
 
 
 
 
እሱ በሰኣቱ መጣ? እሱ በሰኣቱ መምጣት አልቻለም።
እሱ መንገዱን አገኘው? እሱ መንገዱን ማግኘት አልቻለም።
እሱ ይረዳካል? እሱ ሊረዳኝ አልቻለም።
 
 
 
 
ለምንድን ነው በሰኣቱ ልትመጣ/ጪ ያልቻልከው/ሽው?
ለምንድን ነው መንገዱን ልታገኝ/ኚ ያልቻልከው/ሽው?
ለምንድን ነው እሱን መረዳት ያልቻልከው/ሽው?
 
 
 
 
በሰኣቱ መምጣት ያልቻልኩበት ምክንያት አውቶቢስ ስላልነበረ ነው።
መንገዱን ማግኘት ያልቻልኩበት የከተማ ካርታ ስላልነበረኝ ነው።
እሱን ያልተረዳሁበት ሙዚቃው በጣም ይጮህ ስለነበረ ነው ።
 
 
 
 
ታክሲ መያዝ ነበረብኝ።
የከተማ ካርታ መግዛት ነበረብኝ።
ራድዮውን መዝጋት ነበረብኝ።
 
 
 
 

previous page  up ይዘቶች  next page  | Free download MP3: 100 lessons  | Free Android app | Free iPhone app

 


Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only!
LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here.
Imprint - Impressum  © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved.
Contact
book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx