80 [ሰማንያ] |
ቅፅል 3
|
![]() |
80 [optzeci] |
||
Adjective 3
|
| |||||
እሷ ውሻ አላት።
| |||||
ውሻው ትልቅ ነው።
| |||||
እሷ ትልቅ ውሻ አላት።
| |||||
እሷ ቤት አላት።
| |||||
ቤቱ ትንሽ ነው።
| |||||
እሷ ትንሽ ቤት አላት።
| |||||
እሱ ሆቴል ነው የሚቀመጠው።
| |||||
ሆቴሉ እርካሽ ነው።
| |||||
እሱ የሚቀመጠው በርካሽ ሆቴል ውስጥ ነው።
| |||||
እሱ መኪና አለው።
| |||||
መኪናው ውድ ነው።
| |||||
እሱ ውድ መኪና አለው።
| |||||
እሱ የፍቅር መፅሐፍ እያነበበ ነው።
| |||||
የፍቅር መፅሐፉ አሰልቺ ነው።
| |||||
እሱ አሰልቺውን የፍቅር መፅሐፍ እያነበበ ነው።
| |||||
እሷ ፊልም እያየች ነው።
| |||||
ፊልሙ አጓጊ ነው።
| |||||
እሷ አጓጊ ፊልም እያየች ነው።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|