ቋንቋዎችን መስመር ላይ ይማሩ!
previous page  up ይዘቶች  next page  | Free download MP3: 100 lessons  | Free Android app | Free iPhone app

Home  >   50languages.com   >   አማርኛ   >   የሮማኒያ   >   ይዘቶች


79 [ሰባ ዘጠኝ]

ቅፅል 2

 


79 [şaptezeci şi nouă]

Adjective 2

 

 

 ጽሑፉን ለማየት ጠቅ ያድርጉ arrow
  
ስማያዊ ቀሚስ ለብሻለው።
ቀይ ቀሚስ ለብሻለው።
አረንጋዴ ቀሚስ ለብሻለው።
 
 
 
 
ጥቁር ቦርሳ እየገዛው ነኝ።
ቡኒ ቦርሳ እየገዛው ነኝ።
ነጭ ቦርሳ እየገዛው ነኝ።
 
 
 
 
አዲስ መኪና ያስፈልገኛል።
ፈጣን መኪና ያስፈልገኛል።
ምቹ መኪና ያስፈልገኛል።
 
 
 
 
ትልቅ ሴት ከላይ ትኖራለች።
ወፍራም ሴት ከላይ ትኖራለች።
ጉጉ ሴት ከላይ ትኖራለች።
 
 
 
 
እንግዶቻችን ጥሩ ሰዎች ነበሩ።
እንግዶቻችን ትሁት ሰዎች ነበሩ።
እንግዶቻችን አስደሳች ሰዎች ነበሩ።
 
 
 
 
ፍቅር የሆኑ ልጆች አሉኝ
ግን ጎረቤቶቼ አስቸጋሪ ልጆች አላቸው
የእናንተ ልጆች ጨዋ ናቸው?
 
 
 
 

previous page  up ይዘቶች  next page  | Free download MP3: 100 lessons  | Free Android app | Free iPhone app

 


Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only!
LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here.
Imprint - Impressum  © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved.
Contact
book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx