76 [ሰባ ስድስት] |
ምክንያት ማቅረብ 2
|
![]() |
76 [şaptezeci şi şase] |
||
a „argumenta” ceva 2
|
| |||||
ለምን አልመጣህም/ ሽም?
| |||||
አሞኝ ነበረ።
| |||||
ያልመጣሁት አሞኝ ስለነበር ነው።
| |||||
እሷ ለምን አልመጣችም?
| |||||
ደክሟት ነበረ።
| |||||
ያልመጣችው ደክሟት ስለነበር ነው።
| |||||
እሱ ለምን አልመጣም?
| |||||
ፍላጎት የለውም
| |||||
ፍላጎት ስላልነበረው አልመጣም።
| |||||
እናንተ ለምን አልመጣችሁም?
| |||||
መኪናችን ተበላሽቶ ነው።
| |||||
ያልመጣነው መኪናችን ስለተበላሸ ነው።
| |||||
ለምንድን ነው ሰዎች ያልመጡት?
| |||||
ባቡር አመለጣቸው
| |||||
እነሱ ያልመጡት ባቡር አምልጣቸው ነው ።
| |||||
ለምን አልመጣህም/ ሽም?
| |||||
አልተፈቀደልኝም
| |||||
ያልመጣሁት ስላልተፈቀደልኝ ነበረ።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|