77 [ሰባ ሰባት] |
ምክንያት ማቅረብ 3
|
![]() |
77 [şaptezeci şi şapte] |
||
a „argumenta” ceva 3
|
| |||||
ለምንድን ነው ኬኩን የማይበሉት?
| |||||
ክብደት መቀነስ ስላለብኝ
| |||||
የማልበላው ክብደት መቀነስ ስላለብኝ ነው።
| |||||
ለምንድን ነው ቢራውን የማይጠጡት?
| |||||
መኪና መንዳት ስላለብኝ
| |||||
መኪና ስለምነዳ ስላለብኝ አልጠጣም።
| |||||
ለምንድን ነው ቡናውን የማትጠጣው/ጪው?
| |||||
ቀዝቅዛል
| |||||
የማልጠጣው ስለቀዘቀዘ ነው።
| |||||
ለምንድን ነው ሻዩን የማትጠጣው/ጪው?
| |||||
ስካር የለኝም።
| |||||
የማልጠጣው ስካር ስለሌለኝ ነው።
| |||||
ለምንድን ነው ሾርባውን የማይበሉት?
| |||||
አላዘዝኩትም
| |||||
የማልበላው ስላላዘዝኩት ነው።
| |||||
ለምንድን ነው ስጋውን የማይበሉት?
| |||||
የአትክልት ዘር ብቻ ተመጋቢ ነኝ።
| |||||
የማልበላው የአትክልት ዘር ብቻ ተመጋቢ ስለሆነኩኝ ነው።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|