75 [ሰባ አምስት] |
ምክንያት ማቅረብ 1
|
![]() |
75 [şaptezeci şi cinci] |
||
a „argumenta” ceva 1
|
| |||||
ለምንድን ነው የማይመጡት?
| |||||
የአየር ሁኔታው መጥፎ ነው።
| |||||
እኔ አልመጣም፤ ምክንያቱም የአየር ሁኔታ መጥፎ ነው ።
| |||||
ለምንድን ነው እሱ የማይመጣው?
| |||||
እሱ አልተጋበዘም።
| |||||
እሱ አይመጣም፤ ምክንያቱም ስላልተጋበዘ ነው።
| |||||
ለምንድን ነው የማትመጣው/ጪው?
| |||||
ጊዜ የለኝም።
| |||||
አልመጣም፤ ምክንያቱም ጊዜ የለኝም።
| |||||
ለምን አትቆይም/ዪም?
| |||||
ተጨማሪ መስራት አለብኝ።
| |||||
አልቆይም፤ ተጨማሪ መስራት ስላለብኝ።
| |||||
ለምንድን ነው የሚሄዱት?
| |||||
ደክሞኛል
| |||||
የምሄደው ስለ ደከመኝ ነው።
| |||||
ለምንድን ነው የሚሄዱት?
| |||||
መሽቷል (እረፍዷል)
| |||||
የምሄደው ስለመሸ (ስለረፈደ)ነው።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|