74 [ሰባ አራት] |
የሆነ ነገር መጠየቅ
|
![]() |
74 [şaptezeci şi patru] |
||
a „cere” ceva
|
| |||||
ፀጉሬን ሊቆርጡኝ ይችላሉ?
| |||||
እባክዎ ፤ በጣም አጭር አይደለም።
| |||||
እባክዎ ፤ ትንሽ ያጠረ
| |||||
ፎቶ ሊያትሙልኝ ይችላሉ?
| |||||
ፎቶዎቹ እዚህ ሲዲ ላይ ናቸው።
| |||||
ፎቶዎቹ ካሜራው ውስጥ ናቸው።
| |||||
ሰዓት ማስተካከል ይችላሉ?
| |||||
መስታወቱ ተሰብሯል።
| |||||
ባትሪው አልቋል።
| |||||
ካኔተራውን ሊተኩሱልኝ ይችላሉ?
| |||||
ሱሪውን ሊያፀዱልኝ ይችላሉ?
| |||||
ጫማውን ሊጠግኑልኝ ይችላሉ?
| |||||
እሳት ሊሰጡኝ ይችላሉ?
| |||||
ክብሪት ወይም ላይተር አለዎት?
| |||||
ሲጋራ መተርኮሻ አለዎት?
| |||||
ሲጋር ያጨሳሉ?
| |||||
ሲጋራ ያጨሳሉ?
| |||||
ፒፓ ይስባሉ?
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|