73 [ሰባ ሶስት] |
ፍቃድ
|
![]() |
73 [şaptezeci şi trei] |
||
„a avea voie” ceva
|
| |||||
እንድትነዳ/ጂ ፍቃድ አግኝተካል/ሻል?
| |||||
አልኮል እንድትጠጣ/ጪ ፍቃድ አግኝተካል/ሻል?
| |||||
ብቻህን/ሽን ወደ ሌላ ሃገር መሄድ ፍቃድ አግኝተካል/ሻል?
| |||||
ፈቃድ
| |||||
እዚህ ለማጨስ ይፈቀድልናል?
| |||||
እዚህ ማጨስ የተፈቀደ ነው?
| |||||
በባንክ ካርድ መክፈል ይፈቀዳል?
| |||||
በቼክ መክፈል ይፈቀዳል?
| |||||
በጥሬ ገንዘብ ብቻ መክፈል ይፈቀዳል?
| |||||
አንዴ መደወል ይፈቀድልኛል?
| |||||
አንዴ ጥቂት ነገር መጠየቅ ይፈቀድልኛል?
| |||||
አንዴ ጥቂት ነገር መናገር ይፈቀድልኛል?
| |||||
እሱ በፓርኩ ውስጥ እንዲተኛ አልተፈቀደለትም።
| |||||
እሱ በመኪና ውስጥ እንዲተኛ አልተፈቀደለትም።
| |||||
እሱ በባቡር ጣቢያ ውስጥ እንዲተኛ አልተፈቀደለትም።
| |||||
መቀመጥ ይፈቀድልናል?
| |||||
የምግብ ዝርዝር ማውጫ ማግኘት ይፈቀድልናል?
| |||||
ለየብቻ መክፈል ይፈቀድልናል?
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|