70 [ሰባ] |
መውደድ
|
![]() |
70 [şaptezeci] |
||
„a dori” ceva
|
| |||||
ማጨስ ይፈልጋሉ?
| |||||
መደነስ ይፈልጋሉ?
| |||||
የእግር ጉዞ ማድረግ ይፈልጋሉ?
| |||||
ማጨስ እፈልጋለው
| |||||
ሲጋራ ትፈልጋለህ/ጊያለሽ?
| |||||
እሱ ላይተር ይፈልጋል
| |||||
ጥቂት ነገር መጠጣት እፈልጋለው።
| |||||
ጥቂት ነገር መብላት እፈልጋለው።
| |||||
ትንሽ ማረፍ እፈልጋለው።
| |||||
ጥቂት ነገር ልጠይቅዎ እፈልጋለው።
| |||||
ጥቂት ነገር እንዲሰጡኝ ልጠይቅዎ እፈልጋለው።
| |||||
ልጋብዝዎ እፈልጋለው።
| |||||
ምን እንዳቀርብልዎ ይፈልጋሉ?
| |||||
ቡና ይፈልጋሉ?
| |||||
ወይስ ሻይ ይወዳሉ?
| |||||
ወደ ቤት መንዳት እንፈልጋለን።
| |||||
ታክሲ ይፈልጋሉ?
| |||||
ስልክ መደወል ይፈልጋሉ?
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|