71 [ሰባ አንድ] |
ጥቂት ነገር መፈለግ
|
![]() |
71 [şaptezeci şi unu] |
||
„a vrea” ceva
|
| |||||
እናንተ ምን ትፈልጋላቹ?
| |||||
እግር ካስ መጫወት ትፈልጋላቹ?
| |||||
ጓደኞችን መጎብኘት ትፈልጋላቹ?
| |||||
መፈለግ
| |||||
አርፍዶ መምጣት አልፈልግም ።
| |||||
እዛ መሄድ አልፈልግም።
| |||||
ወደ ቤት መሄድ እፈልጋለው።
| |||||
ቤት ውስጥ መሆን እፈልጋለው።
| |||||
ብቻዬን መሆን እፈልጋለው።
| |||||
እዚህ መሆን ትፈልጋለህ/ጊያለሽ?
| |||||
እዚህ መብላት ትፈልጋለህ/ጊያለሽ?
| |||||
እዚህ መተኛት ትፈልጋለህ/ጊያለሽ?
| |||||
ነገ መሄድ ይፈልጋሉ?
| |||||
እስከ ነገ ድረስ መቆየት ይፈልጋሉ?
| |||||
ክፍያውን ነገ በመጀመርያ መክፈል ይፈልጋሉ?
| |||||
ዳንስ ቤት መሄድ ትፈልጋላቹ?
| |||||
ፊልም ቤት መሄድ ትፈልጋላቹ?
| |||||
ካፌ መሄድ ትፈልጋላቹ?
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|