69 [ስልሳ ዘጠኝ] |
አስፈላጊ (የግድ)– መፈለግ
|
![]() |
69 [şaizeci şi nouă] |
||
„a avea nevoie – a vrea”
|
| |||||
አልጋ ያስፈልገኛል
| |||||
መተኛት እፈልጋለው
| |||||
እዚህ አልጋ አለ?
| |||||
መብራት ያስፈልገኛል
| |||||
ማንበብ እፈልጋለው
| |||||
እዚህ መብራት አለ?
| |||||
ስልክ ያስፈልገኛል
| |||||
ስልክ መደወል እፈልጋለው
| |||||
እዚህ ስልክ አለ?
| |||||
ካሜራ ያስፈልገኛል
| |||||
ፎቶማንሳት እፈልጋለው
| |||||
እዚህ ካሜራ አለ?
| |||||
ኮምፒተር ያስፈልገኛል
| |||||
ኢ-ሜይል መላክ እፈልጋለው
| |||||
እዚህ ኮምፒተር አለ?
| |||||
እስክሪቢቶ ያስፈልገኛል
| |||||
ጥቂት ነገር መፃፍ እፈልጋለው
| |||||
እዚህ ወረቀት እና እስክሪቢቶ አለ?
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|