68 [ስልሳ ስምንት] |
ትልቅ – ትንሽ
|
![]() |
68 [şaizeci şi opt] |
||
mare – mic
|
| |||||
ትልቅ እና ትንሽ
| |||||
ዝሆን ትልቅ ነው
| |||||
አይጥ ትንሽ ናት
| |||||
ጨለማ እና ብርሃን
| |||||
ለሊት ጨለማ ነው።
| |||||
ቀን ብርሃን ነው።
| |||||
ሽማግሌ እና ወጣት
| |||||
የእኛ ወንድ አያት በጣም ሽማግሌ ነው።
| |||||
ከ 70 አመት በፊት እሱ ወጣት ነበረ።
| |||||
ውብ እና አስቀያሚ
| |||||
ቢራቢሮ ቆንጆ ነው።
| |||||
ሸረሪት አስቀያሚ ናት።
| |||||
ወፍራም እና ቀጭን
| |||||
መቶ ኪሎ የምትመዝን ሴት ወፍራም ናት።
| |||||
ሃምሳ ኪሎ የሚመዝን ወንድ ቀጫጫ ነው።
| |||||
ውድ እና እርካሽ
| |||||
መኪናው ውድ ነው።
| |||||
ጋዜጣው እርካሽ ነው ።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|