67 [ስልሳ ሰባት] |
አገናዛቢ ተውላጠ ስም 2
|
![]() |
67 [şaizeci şi şapte] |
||
Pronume posesive 2
|
| |||||
መነፅር
| |||||
እሱ መነፅሩን እረስቶታል።
| |||||
ታድያ መነፅሩ የት አለ?
| |||||
ሰኣት
| |||||
የእሱ ሰዓት አይሰራም።
| |||||
ሰዓቱ ግድግዳ ላይ ተሰቅሏል።
| |||||
ፓስፖርት
| |||||
እሱ ፓስፖርቱ ጠፍቶበታል።
| |||||
ታዲያ የሱ ፓስፖርት የት አለ?
| |||||
እነሱ – የእነሱ
| |||||
ልጆቹ ወላጆቻቸውን ማግኘት አልቻሉም።
| |||||
ይሄው ወላጆቻቸው መጡ።
| |||||
እርሶ – የእርሶ
| |||||
እንዴት ነበር ጉዞዎ አቶ ሙለር?
| |||||
ባለቤትዎ የት ናት አቶ ሙለር?
| |||||
እርሶ – የእርሶ
| |||||
እንዴት ነበር ጉዞዎ ወ/ሮ ስሚዝ?
| |||||
ባለቤትዎ የት ናቸው ወ/ሮ ስሚዝ?
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|