ቋንቋዎችን መስመር ላይ ይማሩ!
previous page  up ይዘቶች  next page  | Free download MP3: 100 lessons  | Free Android app | Free iPhone app

Home  >   50languages.com   >   አማርኛ   >   የሮማኒያ   >   ይዘቶች


66 [ስልሳ ስድስት]

አገናዛቢ ተውላጠ ስም 1

 


66 [şaizeci şi şase]

Pronume posesiv 1

 

 

 ጽሑፉን ለማየት ጠቅ ያድርጉ arrow
  
እኔ – የኔ
ቁልፌን ማግኘት አልቻልኩም።
ትኬቴን ማግኘት አልቻልኩም።
 
 
 
 
አንተ/ ቺ – ያንተ/ቺ
ቁልፍህን/ሽን አገኘከው/ሽው?
ትኬትህን/ሽን አገኘከው/ሽው?
 
 
 
 
እሱ – የሱ
የሱ ቁልፍ የት እንዳለ ታውቃለህ/ያለሽ?
የሱ ትኬት የት እንዳለ ታውቃለህ/ያለሽ?
 
 
 
 
እሷ – የእሷ
የእሷ ገንዘብ የለም።
እና የእሷ የባንክ ካርድም የለም።
 
 
 
 
እኛ – የእኛ
የእኛ ወንድ አያት ህመምተኛ ነው።
የእኛ ሴት አያት ጤነኛ ናት።
 
 
 
 
እናንተ – የእናንተ
ልጆች! የእናንተ አባት የት ነው?
ልጆች! የእናንተ እናት የት ናት?
 
 
 
 

previous page  up ይዘቶች  next page  | Free download MP3: 100 lessons  | Free Android app | Free iPhone app

 


Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only!
LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here.
Imprint - Impressum  © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved.
Contact
book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx