65 [ስልሳ አምስት] |
ተቃራኒ 2
|
![]() |
65 [şaizeci şi cinci] |
||
Negaţie 2
|
| |||||
ቀለበቱ ውድ ነው?
| |||||
አይደለም ፤ ዋጋው አንድ መቶ ኢውሮ ብቻ ነው።
| |||||
ግን ያለኝ ሃምሳ ብቻ ነው።
| |||||
ጨርሰካል/ ሻል?
| |||||
አይ ፤ ገና ነኝ።
| |||||
ግን አሁን እጨርሳለው።
| |||||
ተጨማሪ ሾርባ ትፈልጋለህ/ጊያለሽ?
| |||||
አይ ፤ ተጨማሪ አልፈልግም።
| |||||
ግን ሌላ አይስ ክሬም
| |||||
ለብዙ ጊዜ እዚህ ኖርክ/ሽ?
| |||||
አያይ ፤ ገና አንድ ወር ብቻ
| |||||
ግን ብዙ ሰዎችን አውቃለው።
| |||||
ነገ ወደ ቤት ትሄዳለህ/ሽ?
| |||||
አያይ ፤ በሳምንቱ መጨረሻ ቀኖች ብቻ ነው።
| |||||
ግን እሁድ እመለሳለው።
| |||||
ሴት ልጅህ/ሽ ለአቅመ ሄዋን ደርሳለች?
| |||||
አያይ ፣ እሷ አስራ ሰባት አመቷ ነው።
| |||||
ግን የወንድ ጋደኛ አላት።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|