64 [ስልሳ አራት] |
ተቃራኒ 1
|
![]() |
64 [şaizeci şi patru] |
||
Negaţie 1
|
| |||||
ቃሉ አልገባኝም።
| |||||
አረፍተ ነገሩ አልገባኝም።
| |||||
ትርጉሙ አልገባኝም።
| |||||
መምህሩ
| |||||
መምህሩን ይረዱታል?
| |||||
አዎ ፤ ጥሩ እረዳዋለው።
| |||||
መምህሯ
| |||||
መምህሯን ይረዷታል?
| |||||
አዎ ፤ ጥሩ እረዳታለው።
| |||||
ህዝብ
| |||||
ህዝቡን ይረዱታል?
| |||||
አይ ፤እነሱን ጥሩ አልረዳቸውም።
| |||||
ሴት ጋደኛ
| |||||
ሴት ጋደኛ አለዎት?
| |||||
አዎ ፤ አለኝ።
| |||||
ሴት ልጅ
| |||||
ሴት ልጅ አለዎት?
| |||||
አይ ፤ የለኝም።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|