63 [ስልሳ ሶስት] |
ጥያቄ መጠየቅ 2
|
![]() |
63 [şaizeci şi trei] |
||
Să pui întrebări 2
|
| |||||
በትርፍ ጊዜ የሚሰራ የተለየ ልምድ አለኝ።
| |||||
ቴኒስ እጫወታለው።
| |||||
የቴኒስ ሜዳው የት ነው?
| |||||
በትርፍ ጊዜ የሚሰራ የተለየ ልምድ አለህ/ሽ?
| |||||
እግር ኳስ እጫወታለው።
| |||||
ኳስ ሜዳው የት ነው?
| |||||
ክንዴ ተጎድቷል።
| |||||
እግሬ እና እጄም ተጎድታል።
| |||||
ዶክተር የት አለ?
| |||||
መኪና አለኝ።
| |||||
ሞተርም አለኝ።
| |||||
መኪና ማቆሚያው የት ነው?
| |||||
ሹራብ አለኝ።
| |||||
ጃኬት እና ጅንስም አለኝ።
| |||||
ማጠቢያ ማሽኑ የት ነው?
| |||||
እኔ ሰሃን አለኝ።
| |||||
ቢላ ፤ሹካ እና ማንኪያ አለኝ።
| |||||
ጨው እና በርበሬው የት ነው?
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|