62 [ስልሳ ሁለት] |
ጥያቄ መጠየቅ 1
|
![]() |
62 [şaizeci şi doi] |
||
Să pui întrebări 1
|
| |||||
መማር
| |||||
ተማሪዎቹ ብዙ ይማራሉ?
| |||||
አይ ፤ እነሱ ትንሽ ይማራሉ።
| |||||
መጠየቅ
| |||||
መምህሩን ቶሎ ቶሎ ጥያቄ ይጠይቃሉ?
| |||||
አይ ፤ ቶሎ ቶሎ ጥያቄዎችን አልጠይቅም።
| |||||
መመለስ
| |||||
እባክዎ ይመልሱ።
| |||||
እኔ እመልሳለው።
| |||||
መስራት
| |||||
እሱ አሁን እየሰራ ነው?
| |||||
አዎ ፤ እሱ አሁን እየሰራ ነው።
| |||||
መምጣት
| |||||
ይመጣሉ?
| |||||
አዎ ፤ አሁን እንመጣለን።
| |||||
መኖር
| |||||
በርሊን ውስጥ ነው የሚኖሩት?
| |||||
አዎ ፤ በርሊን ውስጥ ነው የምኖረው።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|