61 [ስልሳ አንድ] |
መደበኛ ቁጥሮች
|
![]() |
61 [şaizeci şi unu] |
||
Numere ordinale
|
| |||||
የመጀመሪያው ወር ያንዋ ነው።
| |||||
ሁለተኛው ወር ፌብርዋ ነው።
| |||||
ሶስተኛው ወር ማርዝ ነው።
| |||||
አራተኛው ወር አፕሪል ነው።
| |||||
አምስተኛው ወር ማይ ነው።
| |||||
ስድስተኛው ወር ዩኒ ነው።
| |||||
ስድስት ወሮች የአመት ግማሽ ናቸው።
| |||||
ያንዋ ፤ ፌብርዋ ፤ ማርዝ
| |||||
አፕሪል ፤ ማይ ፤ ዩኒ
| |||||
ሰባተኛው ወር ዩሊ ነው።
| |||||
ስምንተኛው ወር አውጎስት ነው።
| |||||
ዘጠነኛው ወር ሴቴምበር ነው።
| |||||
አስረኛው ወር ኦክቶበር ነው።
| |||||
አስራ አንደኛው ወር ኖቬምበር ነው።
| |||||
አስራ ሁለተኛው ወር ዲሴምበር ነው።
| |||||
አስራ ሁለት ወሮች አንድ አመት ነው።
| |||||
ዩሊ ፤አውጎስት ፣ ኦክቶበር
| |||||
ኦክቶበር ፤ ኖቬምበር እና ዲሴምበር
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|