60 [ስልሳ] |
በባንክ ውስጥ
|
![]() |
60 [şaizeci] |
||
La bancă
|
| |||||
የባንክ ሂሳብ መክፈት እፈልጋለው።
| |||||
ይሄ ፓስፖርቴ ነው።
| |||||
እና ይሄ አድራሻዬ ነው
| |||||
በሂሳቤ ውስጥ ገነዘብ ማስገባት እፈልጋለው።
| |||||
ከሂሳቤ ውስጥ ገንዘብ ማውጣት እፈልጋለው።
| |||||
የባንክ ሂሳብ ሪፖርት መውሰድ እፈልጋለው።
| |||||
የመንገደኞች ቼክን ወደ ጥሬ ገንዘብ መቀየር እፈልጋለው።
| |||||
ክፍያው ስንት ነው?
| |||||
የቱ ጋር ነው መፈረም ያለብኝ?
| |||||
ከጀርመን የተላከ ገነዘብ እየጠበኩኝ ነው።
| |||||
የሂሳብ ቁጥሬ ይህ ነው።
| |||||
ገንዘቡ ደርሷል?
| |||||
ገንዘብ መቀይር እፈልጋለው።
| |||||
የአሜሪካ ዶላር ያስፈልገኛል።
| |||||
እባክዎ ዝርዝር ይስጡኝ።
| |||||
ገንዘብ ማውጫ ማሽን አለ?
| |||||
ምን ያክል ገንዘብ ማውጣት ይቻላል?
| |||||
በምን አይነት የባንክ ካርድ መጠቀም ይቻላል?
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|