59 [ሃምሣ ዘጠኝ] |
ፖስታ ቤት
|
![]() |
59 [cincizeci şi nouă] |
||
La poştă
|
| |||||
በቅርብ የሚገኘው ፖስታ ቤት የት ነው?
| |||||
እስከ ፖስታ ቤቱ እሩቅ ነው?
| |||||
በቅርብ የሚገኘው ፖስታ ሳጥን የት ነው?
| |||||
ጥንድ ቴምፕር ያስፈልገኛል።
| |||||
ለፖስት ካርድ እና ለደብዳቤ
| |||||
ወደ አሜሪካ መላኪያው ስንት ነው?
| |||||
ጥቅሉ ምን ያክል ከባድ ነው?
| |||||
በአየር መልክት መላክ እችላለው?
| |||||
በምን ያክል ጊዜ ይደርሳል?
| |||||
ስልክ መደወል የት እችላለው?
| |||||
በቅርበት የቁም ስልክ የት ነው ያለው?
| |||||
የስልክ ካርዶች አለዎት?
| |||||
የስልክ ማውጫ አለዎት?
| |||||
የኦስትርያን የአካባቢ መለያ ቁጥር ያውቃሉ?
| |||||
አንድ ጊዜ፤ ልመልከተው
| |||||
መስመሩ ሁልጊዜ እንደተያዘ ነው።
| |||||
የትኛውን ቁጥር ነው የደወሉት?
| |||||
መጀመሪያ ዜሮን መጨመር አለቦት።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|