58 [ሃምሣ ስምንት] |
የሰውነት አካሎች
|
![]() |
58 [cincizeci şi opt] |
||
Părţile corpului omenesc
|
| |||||
እኔ ሰው እየሳልኩኝ ነው።
| |||||
መጀመሪያ ጭንቅላት
| |||||
ሰውየው ኮፍያ አድርጋል።
| |||||
ፀጉሩ አይታይም።
| |||||
ጆሮውም አይታይም።
| |||||
ጆርባውም አይታይም።
| |||||
አይኖቹን እና አፉን እየሳልኩኝ ነው።
| |||||
ሰውየው እየደነሰና እየሳቀ ነው።
| |||||
ሰውየው ረጅም አፍንጫ አለው።
| |||||
እሱ በእጆቹ ቆርቆሮ ይዟል።
| |||||
አንገቱ ላይ ሻርብ አድርጋል።
| |||||
ክረምትና ቀዝቃዛ ነው።
| |||||
እጆቹ ጠንካራ ናቸው።
| |||||
እግሮቹም ጠንካራ ናቸው።
| |||||
ሰውየው ከበረዶ የተሰራ ነው።
| |||||
ሰውየው ሱሪም ኮትም አለበሰም።
| |||||
ግን ሰውየው አልበረደውም።
| |||||
እሱ የበረዶ ሰው ነው።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|