57 [ሃምሣ ሰባት] |
ህክምና
|
![]() |
57 [cincizeci şi şapte] |
||
La medic
|
| |||||
የዶክተር ቀጠሮ አለኝ።
| |||||
በአስር ሰዓት ቀጠሮ አለኝ።
| |||||
የአባትዎ ስም ማን ነው?
| |||||
እባክዎ በማረፊያ ክፍል ውስጥ ይቀመጡ።
| |||||
ዶክተር አሁን ይመጣል።
| |||||
በየትኛው የጤና ዋስትና ሰጪ ድርጅት ውስጥ ነው የታቀፉት?
| |||||
ምን ላደርግልዎ እችላለው?
| |||||
ህመም አለዎት?
| |||||
የቱ ጋር ነው የሚያሞት?
| |||||
ሁልጊዜ ጀርባዬን ያመኛል
| |||||
በአብዛኛው እራሴን ያመኛል።
| |||||
አንድ አንድ ጊዜ ሆዴን ይቆርጠኛል።
| |||||
ከወገብ በላይ ያውልቁ።
| |||||
በመመርመሪያው ጠረጴዛ ላይ ይተኙ።
| |||||
የደም ግፊትዎ ደህና ነው።
| |||||
መርፌ እወጋዎታለው።
| |||||
ኪኒን እሰጥዎታለው።
| |||||
የመድሃኒት ማዘዣ ወረቀት እሰጥዎታለው።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|