54 [ሃምሳ አራት] |
ግብይት
|
![]() |
54 [cincizeci şi patru] |
||
Cumpărături
|
| |||||
ስጦታ መግዛት እፈልጋለው።
| |||||
ግን በጣም ውዶቹን አይደለም።
| |||||
ድንገት የእጅ ቦርሳ?
| |||||
የትኛውን ቀለም ይፈልጋሉ?
| |||||
ጥቁር ፤ቡኒ ወይስ ነጭ?
| |||||
ትልቁን ወይስ ትንሻን?
| |||||
የሄንን ማየት እችላለው?
| |||||
ከቆዳ የተሰራ ነው?
| |||||
ወይስ ከፕላስቲክ የተሰራ ነው?
| |||||
በትክክል ከቆዳ ነው።
| |||||
ይሄ በተለየ በጥሩ ደረጃ የተሰራ ነው።
| |||||
እና የቦርሳው ዋጋው ተመጣጣኝ ነው።
| |||||
ወድጄዋለው።
| |||||
እወስደዋለው።
| |||||
መቀየር ይቻላል ካስፈለገ?
| |||||
በትክክል ።
| |||||
በስጦታ መሸፈኛ እንጠቀልለዋለን።
| |||||
ገንዘብ መክፈያው እዛጋ ነው።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|