53 [ሃምሳ ሶስት] |
ሱቆች
|
![]() |
53 [cincizeci şi trei] |
||
Magazine
|
| |||||
እኛ የእስፖርት ሱቅ እየፈለግን ነው።
| |||||
ስጋ ቤት እየፈለግን ነው።
| |||||
መድሃኒት ቤት እየፈለግን ነው።
| |||||
ኳስ መግዛት እንፈልጋለን።
| |||||
ሳላሜ መግዛት እንፈልጋለን።
| |||||
መድሃኒት መግዛት እንፈልጋለን።
| |||||
እኛ ካስ ለመግዛት የእስፖርት ሱቅ እየፈለግን ነው።
| |||||
ሳላሜ ለመግዛት ስጋ ቤት እየፈለግን ነው።
| |||||
መድሃኒት ለመግዛት መድሃኒት ቤት እየፈለግን ነው።
| |||||
ጌጣ ጌጥ መሸጫ እየፈለኩኝ ነው።
| |||||
ፎቶ ቤት እየፈለኩኝ ነው።
| |||||
የኬክ መጋገሪ እየፈለኩ ነው።
| |||||
በርግጠኝነት ቀለበት ለመግዛት አስቤያለው።
| |||||
በርግጠኝነት ጥቅል ፊልም ለመግዛት አስቤያለው።
| |||||
በርግጠኝነት ኬክ ለመግዛት አስቤያለው።
| |||||
ቀለበት ለመግዛት ጌጣጌጥ ቤት እየፈለኩኝ ነው።
| |||||
ጥቅል ፊልም ለመግዛት ፎቶ ቤት እየፈለኩኝ ነው።
| |||||
ኬክ ለመግዛት ኬክ መጋገሪያ እየፈለኩኝ ነው።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|