55 [ሃምሣ አምስት] |
ስራ
|
![]() |
55 [cincizeci şi cinci] |
||
Muncă
|
| |||||
ምንድን ነው የሚሰሩት?
| |||||
ባሌ ዶክተር ነው።
| |||||
እኔ ግማሽ ቀን ነርስነት እሰራለው።
| |||||
በቅርቡ ጡርታ እንወጣለን።
| |||||
ግን ግብሩ ከፍተኛ ነው።
| |||||
እና የጤና ዋስትናውም ውድ ነው።
| |||||
ወደፊት ምን መሆን ትፈልጋለህ/ሽ?
| |||||
መሐንዲስ መሆን እፈልጋለው።
| |||||
ዩንቨርስቲ መማር እፈልጋለው።
| |||||
እኔ ተለማማጂ ነኝ።
| |||||
ብዙ አይከፈለኝም።
| |||||
በሌላ አገር እየተለማመደኩኝ ነው።
| |||||
ያ የኔ አለቃ ነው።
| |||||
እኔ ጥሩ ባልደረቦች አሉኝ።
| |||||
ሁሌ ከሰዓት በኋላ ወደ ካፊቴርያ እንሄዳለን።
| |||||
ስራ እየፈለኩኝ ነው ።
| |||||
ለአመት ያክል ስራ አጥ ነኝ።
| |||||
በዚህ ሃገር ውስጥ ብዙ ስራ አጦች አሉ።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|