52 [ሃምሳ ሁለት] |
በመገበያያ ስፍራ ውስጥ
|
![]() |
52 [cincizeci şi doi] |
||
La magazin
|
| |||||
ወደ ገበያ ማዕከል እንሂድ?
| |||||
መገብየት አለብኝ።
| |||||
ብዙ መግዛት እፈልጋለው።
| |||||
የቢሮ እቃዎች የት አሉ?
| |||||
ፖስታ እና የፅሁፍ ወረቀት እፈልጋለው።
| |||||
እስክሪቢቶ እና ፓርከሮች እፈልጋለው።
| |||||
የቤት እቃዎች የት አሉ?
| |||||
ቁምሳጥን እና መሳቢያ እፈልጋለው።
| |||||
ጠረጴዛ እና የመፅሀፍ መደርደሪያ እፈልጋለው።
| |||||
የመጫወቻ እቃዎች የት ናቸው?
| |||||
አሻንጉሊት እና ቴዲቤር እፈልጋለው።
| |||||
ዳማ እና ኳስ እፈልጋለው።
| |||||
መፍቻዎቹ የት ናቸው?
| |||||
መዶሻ እና ፒንሳ እፈልጋለው።
| |||||
መብሻ እና ብሎን መፍቻ እፈልጋለው።
| |||||
የጌጣጌጦች ክፍል የት ነው?
| |||||
የአንገት ጌጥ እና አምባር እፈልጋለው።
| |||||
የጣት ቀለበት እና የጆሮ ጌጥ እፈልጋለው።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|