49 [አርባ ዘጠኝ] |
ስፖርት
|
![]() |
49 [patruzeci şi nouă] |
||
Sport
|
| |||||
የሰውነት እንቅስቃሴ ትሰራለህ/ሪያለሽ?
| |||||
አዎ ፤ እንቅስቃሴ ማድረግ አለብኝ።
| |||||
እኔ የስፖርት ክለቡ አባል ነኝ።
| |||||
እኛ እግር ካስ እንጫወታለን።
| |||||
አንዳንዴ እንዋኛለን።
| |||||
ወይም ሳይክል እንነዳለን።
| |||||
በኛ ከተማ ውስጥ የእግር ካስ ሜዳ (ስታዲየም) አለ።
| |||||
መዋኛ ገንዳ ከ ሳውና ጋርም አለ።
| |||||
እና የጎልፍ ሜዳ አለ።
| |||||
በቴሌቪዥን ምን አለ?
| |||||
አሁን የእግር ካስ ጨዋታ አለ።
| |||||
የጀርመን ቡድን ከእንግሊዝ ጋር እየተጫወተ ነው።
| |||||
ማን ያሸንፋል?
| |||||
ለመገመት ያዳግተኛል።
| |||||
እስከ አሁን አሸናፊው አልታወቀም ።
| |||||
ዳኛው ከቤልጄም ነው።
| |||||
አሁን ፍፁም ቅጣት ምት ነው።
| |||||
ጎል! አንድ ለዜሮ።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|