48 [አርባ ስምንት] |
የእረፍት ጊዜ ተግዳሮት( ክንዉኖች)
|
![]() |
48 [patruzeci şi opt] |
||
Activităţi de vacanţă
|
| |||||
የባህሩ ዳርቻ ንፁህ ነው?
| |||||
መዋኘት ይችላል?
| |||||
እዛ ጋር መዋኘት አደጋ የለውም?
| |||||
የፀሐይ ጃንጥላ መከራየት ይቻላል?
| |||||
የባህር ዳርቻ ወንበር መከራየት ይቻላል?
| |||||
ጀልባ መከራየት ይቻላል?
| |||||
የውሃ ላይ በደረት መንሸራተት እፈልጋለው።
| |||||
ከከፍታ ዘልዬ ውሃ ውስጥ መዋኘት እፈልጋለው።
| |||||
በውሃ ላይ መንሸራተት እፈልጋለው።
| |||||
የውሃ ላይ በደረት መንሸራተቻ መከራየት ይቻላል?
| |||||
የጠላቂ ዋናተኛ እቃዎች መከራየት ይቻላል?
| |||||
የውሃ ላይ ገመድ ተይዞ መንሸራተቻ መከራየት ይቻላል?
| |||||
እኔ ጀማሪ ነኝ።
| |||||
እኔ መካከለኛ ነኝ።
| |||||
እኔ ጎበዝ ነኝ።
| |||||
በማማዎች ላይ በተወጠረ ገመድ የሚሄድ ሊፍት የት ነው?
| |||||
የበረዶ ላይ መንሸራተቻ አለህ/ሽ?
| |||||
በበረዶ ላይ መንሸራተቻ ጫማ አለህ/ሽ?
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|