ቋንቋዎችን መስመር ላይ ይማሩ!
previous page  up ይዘቶች  next page  | Free download MP3: 100 lessons  | Free Android app | Free iPhone app

Home  >   50languages.com   >   አማርኛ   >   የሮማኒያ   >   ይዘቶች


50 [ሃምሳ]

በመዋኛ ገንዳ ውስጥ

 


50 [cincizeci]

La piscină

 

 

 ጽሑፉን ለማየት ጠቅ ያድርጉ arrow
  
ዛሬ ሞቃት ነው።
ወደ መዋኛ ገንዳ እንሂድ?
ዋና ለመሄድ ፍላጎት አለህ/ሽ?
 
 
 
 
ፎጣ ይዘካል/ሻል?
የመዋኛ ቁምጣ አለህ/ሽ?
የዋና ልብስ አለህ/ሽ?
 
 
 
 
መዋኘት ትችላለህ/ያለሽ?
ከከፍታ ላይ ተወርውሮ መጥለቅ ትችላለህ/ያለሽ?
ውሃ ውስጥ ዘሎ መግባት ትችላለህ/ያለሽ?
 
 
 
 
መታጠቢያ ቤቱ የት ነው?
ልብስ መቀየሪያ ክፍሉ የት ነው?
የመዋኛ መነፅር የት ነው?
 
 
 
 
ውሃው ጥልቅ ነው?
ውሃው ንፁህ ነው?
ውሃው ለስላስ ያለ ነው?
 
 
 
 
ከቅዝቃዜው የተነሳ ደረኩኝ/ በረዶ ሆንኩኝ።
ውሃው በጣም ቀዝቃዛ ነው።
እኔ ከውሃው ውስጥ እየወጣው ነው።
 
 
 
 

previous page  up ይዘቶች  next page  | Free download MP3: 100 lessons  | Free Android app | Free iPhone app

 


Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only!
LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here.
Imprint - Impressum  © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved.
Contact
book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx