ቋንቋዎችን መስመር ላይ ይማሩ!
previous page  up ይዘቶች  next page  | Free download MP3: 100 lessons  | Free Android app | Free iPhone app

Home  >   50languages.com   >   አማርኛ   >   የሮማኒያ   >   ይዘቶች


47 [አርባ ሰባት]

ለጉዞ መዘጋጀት

 


47 [patruzeci şi şapte]

Pregătiri de vacanţă

 

 

 ጽሑፉን ለማየት ጠቅ ያድርጉ arrow
  
ሻንጣችንን ማዘጋጀት አለብህ/ሽ።
መርሳት አይፈቀድልህም/ሽም።
ትልቅ ሻንጣ ያስፈልግሃል/ሻል።
 
 
 
 
ፓስፖርትህን እንዳትረሳ/ሺ።
ትኬትህን እንዳትረሳ/ሺ።
የመንገደኞች ቼክህን እንዳትረሳ/ሺ።
 
 
 
 
የፀሐይ መከላከያ ክሬም ይዘህ/ሽ ና/ነይ።
የፀሐይ መነፅር ይዘህ/ሽ ና/ነይ።
የፀሐይ ኮፍያ ይዘህ/ሽ ና/ነይ።
 
 
 
 
የመንገድ ካርታው መውሰድ ትፈልጋለህ/ጊያለሽ?
የመንገደኞች መረጃ ጠቋሚ መፅሐፍ መውሰድ ትፈልጋለህ/ጊያለሽ?
ዣንጥላ መውሰድ ትፈልጋለህ/ጊያለሽ?
 
 
 
 
ሱሪ ፤ካኔተራ ፤ ካልሲ መያዝክን/ሽን አስታውስ/ሺ።
ከረባት ፤ቀበቶ ፤ኮት መያዝክን አስታውስ/ሺ።
የለሊት ልብስ ፤የለሊት ጋውን እና ካናቴራ መያዝክን አስታውስ/ሺ።
 
 
 
 
ጫማ ፤ ነጠላ ጫማ እና ቦቲ ያስፈልጉሃል/ሻል።
መሃረብ ፤ ሳሙና እና ጥፍር መቁረጫ ያስፈልጉሃል/ሻል።
ማበጠሪያ ፤ ጥርስ ብሩሽ እና የጥርስ ሳሙና ያስፈልጉሃል/ሻል።
 
 
 
 

previous page  up ይዘቶች  next page  | Free download MP3: 100 lessons  | Free Android app | Free iPhone app

 


Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only!
LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here.
Imprint - Impressum  © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved.
Contact
book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx