46 [አርባ ስድስት] |
በዳንስ ቤት ውስጥ
|
![]() |
46 [patruzeci şi şase] |
||
La discotecă
|
| |||||
ይሄ ወንበር ተይዛል?
| |||||
ከእርስዎ ጋር መቀመጥ እችላለው?
| |||||
በርግጠኝነት
| |||||
ሙዚቃውን እንዴት አገኙት?
| |||||
ትንሽ ጮከ።
| |||||
ግን ባንዱ ጥሩ ይጫወታል።
| |||||
ቶሎ ቶሎ እዚህ ይመጣሉ?
| |||||
አያይ ይሄ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።
| |||||
ከዚህ በፊት እዚህ መጥቼ አላውቅም።
| |||||
መደነስ ይፈልጋሉ?
| |||||
ድንገት ወደበኋላ
| |||||
ዳንስ ጎበዝ አይደለሁም።
| |||||
በጣም ቀላል ነው ።
| |||||
እኔ አሳዮታለው።
| |||||
አያይ ፤ ሌላ ጊዜ ይሻለኛል።
| |||||
ሰው እየጠበቁ ነው?
| |||||
አዎ ፤ ወንድ ጋደኛዬን
| |||||
ይሄው መጣ ከኋላ።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|