ቋንቋዎችን መስመር ላይ ይማሩ!
previous page  up ይዘቶች  next page  | Free download MP3: 100 lessons  | Free Android app | Free iPhone app

Home  >   50languages.com   >   አማርኛ   >   የሮማኒያ   >   ይዘቶች


45 [አርባ አምስት]

በፊልም ቤት

 


45 [patruzeci şi cinci]

La cinematograf

 

 

 ጽሑፉን ለማየት ጠቅ ያድርጉ arrow
  
ወደ ፊልም ቤት መሄድ እንፈልጋለን።
ዛሬ ጥሩ ፊልም ይታያል።
ፊልሙ አዲስ ነው።
 
 
 
 
ገንዘብ መክፈያው የት ነው?
ያልተያዙ ወንበሮች እስከአሁን አሉ?
የመግቢያ ትኬት ዋጋው ስንት ነው?
 
 
 
 
መቼ ነው መታየት የሚጀምረው?
የስንት ሰዓት ፊልም ነው?
ትኬት ቀድሞ ማስያዝ ይቻላል?
 
 
 
 
ከኋላ መቀመጥ እፈልጋለው።
ከፊለፊት መቀመጥ እፈልጋለው።
መሃል መቀመጥ እፈልጋለው።
 
 
 
 
ፊልሙ አስደሳች ነበረ።
ፊልሙ አሰልቺ አልነበረም።
ግን ፊልሙ የተመሰረተበት መጽሐፍ የተሻለ ነበር።
 
 
 
 
ሙዚቃው እንዴት ነበረ?
ተዋናዮቹ እንዴት ነበሩ?
የግርጌ ትርጉም በእንግሊዘኛ ነበረው?
 
 
 
 

previous page  up ይዘቶች  next page  | Free download MP3: 100 lessons  | Free Android app | Free iPhone app

 


Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only!
LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here.
Imprint - Impressum  © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved.
Contact
book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx